Monday, May 9, 2016
2 መቀሌ አና ማስታወቂያዎችዋ
ማስታወቂያ ስንል ለአንድ ደርጅት ወይም ለአንድ ስራ የሚፈልግ አና ሰራተኛ የሚፈልግ ድርጅት የምያገናኝ ቁልፍ መንገድ ነው ከዚህ ምክንያት በተነሳው በረደዮ፡በተለብዠን እና በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ይስተላለፋል ይህ ሰንል ግን በዚህ የሚስተላለፈ ሁሉም ለተጠቃሚው ተቆርቋሪ አና በተለይ ለማህበረ ሰቡ አስፈላጊ ይመስላል ። ነገር ግን ለማህበረ ሰቡ ትልቅ ተፅእኖ ያላቸው ናቸው።ለምሳሌ በትግራይ ራዲዮና ጣቢያ ሲተላለፈ
የሰማሁትን ማስታወቂያ ራያ ቢራ ከ 18 ዕድሜ በታች የተከለከለ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተሰራ የኛ ቢራ ይላል፡፡ በዚህ መሰታወቅያ ያለ ለተጠቃሚው የሚጎዳ መልእክት አለው፡፡ ለምሳሌ ራያ ቢራ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እያለ ከራያ ቢራ ጋር ከነቤተሰዎቹ ዘና ፈታ በሉ ራያ ቢራ ጭንቀት ያስወግዳል ይላል።
ታድያ ይህን ማስታወቂያ የሚሰማ ወጣት መጠጡ ከጭንቀት የሚያገላግል ከሆነ እና ዘና፣ ፈታ፣ የሚያደርግ ከሆነ ለምን ወጣቱ ወደዚህ አልኮል አንዲፋፋ አያደርገውምን ወይ? ከዚያም ደም ማንኛውም ሃይማኖት ትምህርት ተቃማትን ጭምር ስለ አልኮል ጉዳት ያስተምራሉ። መንግስትም ራሱ በተለያየ ግዜ እና የራሱን ገንዘብ በጅቶ ስለ አልኮል ብዙ ትምህርት ይሰጣል።
ታዲያ ይህን ማስታወቂያ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ዘና ፈታ በሉ እያለ ማህበረሰብ አየጎዳ እና በተለይም ወጣቱ ትውልድ ወደዚህ አልኮል እየተገፋፋ ነው። በተጨማሪም በዚህ ማስታወቂያ ያለ ስህተት ከሁሉም መጠጦች የመለየው ማስታወቂያው የኛ ቢረረ ይላል ።ቢዚህ የተመለከትኩት ማህበረሰቡ ከሊሎችም በበለጠ አን ዲጠቀም ነወ፡። ሰለዚህ በ ማስታዋቅያወሸ የለ ሚቃወሞው 1ለማህበረ ሰቡ በሁለት መልአከት ሀሳብ አየሰማ ማለትም አንዱ ይቃወማል አንዱ ደግሞ ያባራታታል ስለዚህ ማሀበረ ሰቡ ይጎዳል y
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment