ኢትዮጵያ ብሮድ ካስት
ብዙ ተመልካች ያለው መጋነኛ ብዙሃን ነው ። ስለዚህ በዚህ ሚድያ የሚስተላለፉ መስታወቅታወች ብዙ ደምበኛ የማግኘት እድል ኣለባቸው ።
ከዚህም በተጨማሪም ደግሞ ለኣገሪቱ ኢኮኖሚ ትልቅ ኣስተዋጽኦ
ያደርጋሉ። ነገርግን ማስታወቅያው ህግ ና ስነስራት ካልጠበቀ ጉዳትም የረዘመ ይሆናል። ስለዚህ ማስታወቅያው ጉዳት ና ጥቅም የያዘ ሆኖ ይገኛል። ለምሳሌ የ
axe ማስታወቅያ ኣንድ
ወንድ የሚማርክ ሽታው ተጠቅሞ
በሁለት ሴቶች ተከብቦ እናያለን እየተ ስተላለፈ ያለ
መልእክት ሴቶች ወደሰው የሚቀርቡት
በምያብለጨልጭ ነገር ኣይተው ነው ።
ምክንያቱ
ሰውየው ሽታው ከተጠቀመ ብሃላ ነው በሴቶች የተጠለበ ና የተከበበ
ስለዚህ ሴቶች በቀላሉ ና በግዝያዊ ነገሮች የመግዝት ኣቅም ኣላቸው።
ኣናም ካጠንካራሰው ጥሩ ሽታ ይወዳሉ ። እንደዚ በመሆናቸውም ሰውየው መጀመርያ ለብቻው ኖሮ ሽታው ከተጠቀመ በሃላ ናቸው የተጠጉት ።በዚህም
ምክያት ደግሞ ሴቶች ራሳቸው ሳያውቁት ለትንሽ ነገር ይሸጣሉ። ሌላምይህ
መስታወቅያ ያለው ጉዳት ሁለት ሴቶች ለኣንድ ወንድ በማሃላቸው ኣድርገው
ለሱ ስያ ስደስቱ አና ሲቀባጠሩ የምያይ ወጣት ሴትም ሆነች ወንድ
አንደዛ ለማድረግ ይግፋፋሉ ።
ስለዚህም አዛ ተከትሎ የሚመጣ ችግር ወጣቶች የመአራባውያን ባህል ወይም
ዘመናዊ የሚባል ኣጉል ኣስትሳሰብ ተሸካሚ ሊሆኑ ያደርጋቸዋል። እናም
በተጨማሪም ሴቶች ለተለያዩ በሽታወች ተጠቂ ይሆናሉ። ምክንያቱም ወንዶች ለሚርኩ ናቸው የሚፈልጉት ከዚህም በበመነሳት ደግሞ የተለያዩ ሽታወች ና ቅባቶች ሲጠቀሙ የካንሰር ተጠቂ
ይሆናሉ። እና በዚህ ማስታወቅያ ያለችግር ኣክሱ ተጠቅመህ ሰው ልትገዛ እንደምትችል ነው ማለቱ። ነገር ግን ብዙ ወጣቶች
ያለው ጉዳት ባለማወቃቸው ሽታው በቆዳችው ስለሚቀቡት የተለያዩ የካንሰር
ተጠቂ ይሆንሉ።
ስለዚህ በአኢትዮጽያ ብሮድ ካስት የሚስተላለፍ የኣክስ ማስታወቅያ
የስየቶች ኣስተሳሰብ ዝቅ አያደረገ ነው ሌላም ለኣዲሱ
ትውልድ የሊላ ባህል አና ልምድ የምያስተምር ነው።ስለዚህ በዚህ ማስታወቅያ
አንየ ቢሆን ኖሮ መጀመርያ የአንየ ደምበኛ የሚ ሆነው የኢትዮጽያ
ህዝብ አስከሆነ ድረስ ለሃይማኖት ለባህል አና ልምድ
የማይጻረር በሆነ መልኩ ኣደርገው ነበር።
No comments:
Post a Comment