አንድ ማሰታወቂያ የሚለካው ባለው ብቃትና ጥራት እንጂ ታላቅና ታናሽ የሚባል የለም. ምክንያቱም የሚፈለገውን ነገር እና መልእክቱ ሰለ ድርጅቱ ወይም ባለሃብቱ ወይም ለተጠቃሚው የማስተዋወቅ እና ግንኝነት መፍጠር ይሆናል፡፡
በዚ ኣኳያ ግን ኣንድ ኣንድ መስታወቅያዎች ኣድራሻ የሌላቸው የስራ ምልክት የሌላቸው ዝም ብሎ በመፃፍ ራሱ ፅሕፉ ግራ የሚያጋባ ነው፡፡ለምሳሌ ዩንየን የጥርስ ልዩ ክልኒክ በዚ ማስታወቅያ ያሉት ስህተቶች ወይም ግራ የሚያጋባ ፅሕፍ ነው፡፡ ምክንያቱም የ ሁለት ቋንቋዎች ቅልቅል ነው፡፡ እነዚ ቋንቋዎች የ እንግሊዘኛ እና የ ኣማርኛ ትርጉም ቃል ነው፡፡
በተጨማሪ የት ኣከባቢ ማለትም የ ቦታ ኣድራሻ ኣይገልፅም፡፡ የ ጥርስ ልዩ ክልኒክ ስለምን ማለት በጥርስ ውስጥ የተሰበሩ ወይም ነቅሎ ጥገና ሌሎችም ግልፅ የሆነ መረጃ የለውም፡፡ ስለዚ የሀ መስታወቅያ ካለው የፅሕፍ ቋንቋ ባዕዳወዊ በመሆኑ ለማሕበረሰቡ ግራ ያጋባል፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ያልተማሩ ሰዎች ዩንየን የሚል እና ክልኒክ የሚል እንኳን ለማስታወስ ያህል ቃሉ ራሱ ለመናገርም ይከብዳቸዋል፡፡
ስለዚ በዚ ማስታወቅያ ያሉት ስህተቶች ኣስተካክሎ ማሕበረሰቡ በሚረዳው እና ከሌሎችም ተፈካካሪዎች የ በለጠ ሁኖ ለማግኘት እነዚ ኣማርኛ እና እንግሊፈኛ ቅልቅል ትርጉም መቀየር ኣለበት፡፡እናም ምሉ ኣድራሻ እና ለ ትግርኛ ተጠቃሚው ማሕበረሰብ በሚረዳው ለ ተማረ እና ያልተማረ ልዩነት እንዳይፈጠር ይረደዋል ብየ ኣስባለሁ፡፡
No comments:
Post a Comment