Monday, May 9, 2016

ዓለም ምግብ ቤት




         
 ማስታወቂያ መለትለአንድ ስራ ያለውን የምያ ብራራ መስትዋት ነው ።በዚሁ ማስታወቂያ ባለበቱ መለትም የምያስተዋውቅ አካል ደምበኞች ለማግኘት የምያ ደርገው ጥረት ነው።ማስታወቂያ አንኻን ብንል ሁሉም የሚስተላለፍ አና በተለያዩ ቦታዎች ያሉት ግልፅ ናቸው ማለትም አደለም።ምክንያትም ስነት ስህተት ያላቸው አሉት ለምሳሌ ያህል ኣንድ ማስታወቂያ ያነበብኩት ዓለም ምግብ ቤት የሚል ማስታወቂያላይ ስህተት አለው ብየ አምናለሁ ። ያስህተት ደግሞ ዓለም ምግብ ቤት ሲል ምንድነው ለራስዋ ዓለም ናት ምግብ ያለች ወይም ግልፅ ያልሆነ ነው።በዚ ስታ ነበው ማስታወቂያ ይከብዳል ከዛም የዓለም ዋን ምስል ነው ካርታ ብቻ ነው የሚታይ። ስለዚ ህ በዚህ ምክንያት ካርታው ሊላ ጥያቄ የያዘ ይመስላል ሌላው ስህተት ያልኩት በዚህም ማስታወቂያ ደግሞ የተማላ ኣድሻ የለውም። ማስታወቂያ ምን ኣይነት ምግብ እንደ ምያ ዘጋጅ የፆም ፥የስግ ወይሰ ሁሉም ነው የም ዘጋጅ ስለዚህ ፅሁፍ አንኻን ቢነበብ ያለውን መልእክት ግልፅ ኣይደለም ለምሳሌ በሌላ ቦታ ሆነን ለሌላ ሰው ስናመለክት የፈለግነው የት ኣከባቢ መሆኑ ግልፅ አይደለም፡፡ ስለዚህ ማስታወቂያ ፅሁፍን እንኻን ቢነበብ ትግርኛ ቢሆንም የተዘጋጀ የምግብ ኣይነት ባለመኖሩ ማስታወቂያው ግራ ያገባል፡፡ ስለዚህ በዚ መልእክት የጎደለው ማስታወቂያ ደንበኞች ሊረኩ ኣይችልም፡፡ እንደዚ ከሆነ ደግሞ ስራው ሊፋጠን እና ኣዳዲስ ደንበኞች ማግኘት ኣይችልም፡፡ ታዲያ እንደ እኔ ኣስተያየት ማስታወቂያው አንደ ኣዲስ ባለ ቤቱ ብያስተካኽለው እላለሁ፡፡ምከንያቱም ማጋነን ስለ የሚመስል ለስራው እንደ ቀልድ ነው የሚ ሆነው፡፡

No comments:

Post a Comment