ማን ነው
የሚመለከቶዉ?
ሁላችንም መጃመሪያ የምናስቀድመው የራሳችን ችግር ሳይሆን የሰዎች ችግርን የሚታየን። ራሳችን ከፍ ኣድርገን ማየት እንወዳለን
። ለምንድነው? ራሳችን ከተጠቀምን የሊሎች ጥቅም
ኣናስብም ለምሳልየ ያህል በግቢ ዉስጥ ካሉ ችግሮች ጥቂት
ማንሳት ይቻላል ። ምግብ ሲኣላሽ ዝም ብለህ ማየት ኣናም ተማሪ የማይ በላው ምግብ መደጋገም ለምሳሊ ኣንደሞኮረኒ
ሊላም በዶርም በሽንትቢት ያሉት ችግሮች ለሚመለከተው ስታመለክት
መልስ ኣታገኝም ። ስለዚ በዚ ጉዳይ የሚመለከቶው?
ፕሮክተር ሰታናግር ወደተምሃሮ ህብረት ይልከሃል
ኣነሱም ኣኛ ኣደለንም ይላሉ ታድያ በዚ ማን ነው ተጠያቂው ሊላም በካፊው ምግብ ሲባላሽ ለሲቶች ተበላሽቶ ብለህ ስትናገር ኣነሱም ኣኛ ምን ናቃለን ይላሉ ታድያ በዚህም ማን ነው ተጠያቂው ? ለምንድነው ለዚ ሁሉ ችግር የምያይ ሃላፍነት ያለው የለም ማለት ነው ወይስ ለተማሪ ሽወዳ ነው ? ለምንድነው ነው
ተማሮ ህብረትስ ከ ካፊ ውጭ የሆኑት በኣርግጥ ምግብ ስለ የሚባላሽ ነው ፣ ቢባላሽስ ማን ነው የምያስተካክለው የማትከምሰው
ምግብ ኣንድየት ኣድርገህ ልትቆጣጠር ትችላለህ ወይስ
ራሳቸው ሙሱና ልያካይዱ በሁለቱ ሊጠቀሙ ናቸው?
ኣነሱም እያወቁ ዝም ካሉ ማን ነው የሚመለከተው ? በሽንትቢት በዶርም በመስተዋት ብዙ ችግሮች ኣጋጥማሉ ለምሳልየ ከሚሰበር ሶስት ኣመት ያስቆጠረ ቢትሮ ኣናንተ
ናቹ የሰበራቹ ተብሎ የከፈሉት ተማሪዎች ኣሉት ። ከከፈሉትም
ደረሰኝ ኣልተሰጡም ታድያ ለምንድነው ተገቢ ከሆነ ኣንደ ከፈሉት ኣና ኣንደተስተካከለ ተመዝግቦ ቢቀመጥ ቀጣይ ኣመት የሚገቡ ተማሪወች ዋስትና ይሆናቸው ኣልበለዝያ ዳግመኛ መክፈላቸው
ኣይቀርም።
ስለዚ በዚ ኣንደመፍትየ የምያስቀምጠው
በግቢ ዉስጥ ያለ ሁሉ ከትንሽ ኣስከ ትልቅ ሃላፍነት መጀመርያ
ሁሉም ሃላፍነቱ ማዋጣት ኣለበት። ምክንያቱም የተቀበልነው ሃላፍነት
ሃገራችን ለማገልገል ነው። እዛ ያለ ተማሪ ደግሞ ከተለያዩ የሃገሪቱ
ህዝብ የመጣነው ። ታድያ በውጭ ያለ ምህበረሰብ በግቢው ዉስጥ ሙቸት ይመስለዋል ። ነገር ግን ባለው ጥራት ምናም በጣም ያስጠላል
ስለዚህ የሚመለከተው ኣካል በህጉ መሰረት ቢሰራ ኣለዋለሁ።
No comments:
Post a Comment