መቀሌ እና ማስታወቂያዎችዋ
ማስታወቂያ ማለት የምናስታዋውቀው እቃ ወይም ንብረት ያለው ብቃትና
እና ጥራት በትክክል ለመግለጽ የሚያገለግል ነው። ከዚህ
በተጨማሪም የሌሎችን ስም የማይነካ ሆኖ ማስታወቂያው
በግልፅ የሚተረጎም መሆን አለበት።
ነገር ግን አንድ አንድ ስናነብ
እና ስንሰማ ቀጥታ ራሳችን
ስንተረጉመው ከስራው ጋር የሚሄድ አይደለም ። ለህብረተሰቡ
በሚረዳው ቋንቋ እና ለተጠቃሚው በተለይም መተርጎም ለማይችሉት
አስቸጋሪ ይሆናል።
ለምሳሌ በአንድ መጠጥ ቤት ያየሁት
ግራ የሚያጋባ ማስታወቂያ
የሺ ክለብ ይላል ። በዚህ ውስጥ የተዘረዘሩት ደግሞ
ጠርሙሶች ናቸዉ ። ስለዚህ በዚህ
ፅሑፍ እና ምስሉ የማስማማ አይመስለኝም ። ለምሳሌ
አኔ ሳነበው የስፖርት ማእከል መስሎኝ
ነበር።
ማህበረሰቡ የትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ነው ። በፅሁፉ ያየሁት ግን የእግሊዝኛ
እና የአማርኛ
ተርጉም ነው። ክለብ የሚለው ወደ ጋንታ የሚል የትግርኛ
ቋንቋ ቢቀየርና አለያም ለስራው
የሚገለፅ ሌላ ማስታወቂያ ቢሰራለት ጥሪ ይመስለኛል ።
No comments:
Post a Comment