Monday, May 9, 2016

ኣብሲንያ በንክ

            
ነቀሊ አና ማስታወቂያወችዋ
አነ ዚህ በመቀሌ ውስጥ የሚገኙ ማስታወቂያወቸ የሚለገልልላቸው ማህበረ ሰብ አብ ዛኛው የዚህ ከተማ ቢሆን  ከሌላው ቦታው የመጣው ሰውንጨምሮ ሊጠቀምበት የሚያስችል መሆኑን ይገባል ሰለዚህ አነዚህን ደርጅቶች ማስታወቂያ ማሰተካከል ኣለባቸው፡፡
     ለምሳሌ ያነበብኩት ማስታወቂያ ኣብሲንያ ባንክ  ብሎ ስራ ጀምረናል ይላል  ሰራ የተጀመረው ኣካባቢ የት ነው መቺ ነው የጀመረው  ፥ከመቺ ፡እስ ከመቺ  ያለውን የግዜ ገደብ ግልፅ አደለም  አናም የኣገር ውስጥ ብቻ ነው የሚላከው የውጭ አገልግሎት ይሰጣል ኣይሰጥም  በግልፅ ማስቀመጥ ኣለበት፡፡ ኣልበለዚያ ስራው ሰኬታማ ላይሆን ይቻላል፡፡

      ስለዚህ በዚ ስታወቂያ ያሉት  ስህተቶች 1ኛ የቦታ ገላጭ የለውም ልከ አንደ ሊሎች ባንኮች ያሉት ሰራተኞች እና ሊሎችም ሰለ በን

No comments:

Post a Comment