የመቀሌ ምርቶቸ በማሰታወቂያ እንዴት
እንዴሚዘጋጅና ለጊቢይተኞቸ እንዴት እንዴሚቀርበ ሰናይ በዘህ በመቀሌ ምርት ተጠቃሚወቹን እንዴት እንዴሚሰቡ ደንበኞቹሁን ለማሳተፈ
የሚሰራወን ማሰታወቂያ በአገባቡ ለደንበኞቸ ማሰትዋወቀ፡፡
በዘህ ማሰታወቂያ ምርቶቻቸውን ለማሰተዋወቀ
ቢፈልጉ ደንበኛ በሚያሳትፊ ሁንታ መረቶቻቸውን ለተጠቃሚ በማቅረበና የተጠቃሚውቹን አሰተያያት በመቀበለ ተጠቃሚውቹን ይበለጠ እንዲጠቀሙ
ማደረግ፡፡
የመቀሌ ምርትና አግልግሎቷዋ በማሰታወቂያ
ሰነመለከት ለደንበኞቹ በሚመቸ ሁንታና ገለፀ በሆን ለደንበኞቸ ምርቶቻቸውን በማሰተዋውቀ ለወደፈተ ጥሩ የሆኑትን ለጀንበኞቸ ማሰተዋውቀ፡፡
ማሰታወቂያ የሚሰጠውን አግልግሎት
በአግባቡ እሰካሁን ደረሰ ተረደቶ ምርቶቻቸውን በማሰታወቂያ በማቀረበ ሳይሆን ለገበያ ቢቻ በማቀረባቸው ለምርቶቻቸወ ደንበኛ ለመሳበ
አሰቸጋሪ በሆን ሁንታ አበዛኛው ሰወቸ በአሁኑ ሳአት ማሰታወቂያ ላይ ሰለሚያቶኩሩ ምርቶቻቸውን በማሰታወቂያ ቢያሰተዋውቁ የበለጠ
ቡዙ ደንበኞቹሁን ለመሳበና ተጠቃሚወቸ ይበለጠ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡
No comments:
Post a Comment