ማነኛው ኣለም ለሁሉም መሰረት የሆነ ትምህርት ነው
ኣንደሚ ባለው መንግስትም ሆነ ራሱ ሳይማር ይምያስተምረን ማህበረሰብ
ከነዚህ ትምህርት ቤቶች ብዙ ተስፋ ያደርጋል ።ታድያ ኣንደዚ
ሆኖ ኣያለ ይንቭርስቲው ለኣድገት መሰረት ከሆነ ለምን መንግስት ትምህርት ከመስፋፋቱ በፊት ብዛ ይንበርስቲው ዉስጥ
ያለ ያለ ኣስፈላጊ ጉዳይ ቢ ⷆጣጥር ይሻላኣ ነበር።ማለትም ሁልየ በማስታወⷅያ ስለ ይንበርስት ጥሩ ነገር ብቻ ነው የሚወራ ይንበርስቲው ለለውጥ
ለኣድገት መሰረት ነው ይላል።
ታድያ ኣንደዚ ሆኖ ኣያለ ግን በኣሁኑ ሳኣት የይንበርስቲው
ስም ኣየተቀየረ ነው ምክንያቱም ኣብዛኝእው ተማሪ ለውጥ ለኣድገት ለብልፅግና ኣየተለወጠ
ኣይደለም ።ምክንያቱም በዚ ይንበርስቲ ዉስጥ ያለተማሪ ችግር ተሚፈታ ኣይደለም ኣንደዚ ከሆነ ችግር የምያመጣ ነው ኣንጂ። ስለዚ ብዚ ሳት ይንበርስቲው
ከጥሩ ስም ወደመጥፎነት ኣየተለወጠ ነው ። ምክንያቱም
ብዛ ኣካባቢ ያለው ማህበረሰብ በተለያዩ ምክንያቶች ኣየተ ጎዳ ነው
ማለት ይቻላል። ለምሳሌ ኣነዚ ማህብረሰቦች ከይንበርስቲ ተማሪዎች ያላችው ግንኝነት ወደመጥፎነት ኣየተቀረ ነው ። ኣነዚ ተማሪወች የተለያዩ ሱሶች ኣና ኣልኮል ተጠምዶ
ለኣገሪቱ ጉዳት ና ሽክም ኣንዳይ ሆኑ ትልቅ ስጋት ነው ።ታድያ ኣነዚ ልጆች በይንበርስቲው
ኣጠገብ ያለ ማህበረሰብ በተለያዩ መንገዶች ይጎዳል ለምሳሌ የማህብረሰቡ ልጆች ኣነዛ የሱስ ተጠቃሚወች በማየት ኣነሱም ወደሱሱ ኣየተግፋፉ
ነው ።
ከዛ በተጨማሪም ማህበረሰቡ ለነዚ ተማሪዎች ይለውጥ የኣድገት ብሎየምያምን የነበረ ኣሁን ኣየተቀየረ ነው ና የነበርው ጥሩ ግንኝነት ሊጠፍ ይችል።ስለዚህ የይኒበርስቲው
ኣስተዳደር ይህን ጉዳይ እስቀድም የሆነ ኣርምጃ ቢወስድ ይሻላል ምክንያቱም
የይንበርስቲው ጥሩስም በኣከባቢው ማህበረሰብ የተባላሽ ስም ኣየ ያዘነው ።እና መከላከል ብቻ ሳይሆን ጨርሶ ኣነዚ ሱስ ተጠቃሚወች
ልያቃርጡ ማድረግ ይገበዋል።እል በለዝያም የይንበርስቲው ስም በኣጭር
ግዚ ወደመጥፎ ስም መቀየሩ ኣይ ቀርም።
ስለዚህ በይንቭርስቲው በኣሁኑ ሳት
የለውጥ ተማሪ ብቻ ሳይሆን የውድቀት ተማሪም ጭምር ነው
ያለ ።ምክንያቱም በላይ ኣንደተገለፅ መንግስት ተማሪ ወደ ይንበርስቲ ማግባት ብቻ ሳይሆን የሚገባው ። ተማሪ ያለው ችግርም ማየት
ይገበዋል። ኣልበለዝ ያ ኣድገት ና ለውጥ ሳይሆን ይተማረ ያለ የመስረቅ የመሽወድ
ችሎታ ነው የሰለጥኝ ያለ።
No comments:
Post a Comment